Get Mystery Box with random crypto!

ዜግነት፣ ብሄር፣ ሚስት እና ሃይማኖት ሳይቀር በሚቀየርበት ሃገር ውስጥ ከፈጣሪ የታዘዘልኝ ክለብ ይ | Dirshaye (ድርሻዬ)

ዜግነት፣ ብሄር፣ ሚስት እና ሃይማኖት ሳይቀር በሚቀየርበት ሃገር ውስጥ ከፈጣሪ የታዘዘልኝ ክለብ ይመስል የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ብዬ ችክ ማለት ያለብኝ አይመስለኝም።

በዚህ ሰዓት የአርሰናል ደጋፊ ሆኜ ደስተኛ የሆኑ ኑሮ መምራት ነው ምፈልገው