Get Mystery Box with random crypto!

መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ

Logo del canale telegramma abdu_rehim_seid - መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ
Logo del canale telegramma abdu_rehim_seid - መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ
Indirizzo del canale: @abdu_rehim_seid
Categorie: Uncategorized
Lingua: Italiano
Abbonati: 681
Descrizione dal canale

ወርቃማ ንግግሮችና አጫጭር የኦለሞችን ንግግር እንድሁም የነብዩን ﷺ ሶሒህ ሀድሶች ለማግኘት ይቀላቀሉ
ያልተመቸወት ነገር ካለ ወይም አስተያየት ካለወት በዚህ ያስፍሩልን
👇
👉 @Abdu_rehim_seid_bot 👈
👆
https://t.me/ vHPSKL9cFyxhNTY0
منهاج اهل السنة والجماعة

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


Gli ultimi messaggi

2023-05-14 15:16:23 {[[<<ወንጀልህን ደብቅ>>]]}]

قال رسول ﷺ

" ሁሉም ህዝቦቼ ይቅር ይባላሉ( الله ይቅር ይላቸዋል)።

እነዚያ ወንጀሎቻቸውን በግልፅ የሚፈፅሙ ሲቀሩ"

ሙስሊም 2290
36 views12:16
Aprire / Come
2023-05-09 08:26:55 ኢብኑተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፦


ዲናዊ ዝምድና ከጭቃዊ ዝምድና የላቀ ነው።

በልቦችና በሩሖች መካከል ያለው መቀራረብ

በአካላት መካከል ካለው መቀራረብ የበለጠ ነው።"

ሚንሃጁ አስሱንናህ: 7/78

@Abdu_rehim_seid
113 views05:26
Aprire / Come
2023-05-08 09:43:59 ሸይኽ አብደልአዚዝ ኢብኑ ባዝ رحمه الله እንዲህ ብለዋል፡-

‏يجب على المصلي أن يحرك لسانه وشفتيه بالقراءة ولا تكفي القراءة القلبية.

“በሰጋጅ ላይ በቂራአ (ቁርኣን ሲቀራ) ጊዜ ምላሱንና ከንፈሮቹን ሊያንቀሳቅስ ግድ ይላል። ልባዊ ቂራአ በቂ አይደለም።”

[አለጅነቱ ዳኢማህ፡ 5/325]
136 views06:43
Aprire / Come
2023-05-02 20:03:40
" ነገር አመላላሽ ጀመት አይገባም።"
199 views17:03
Aprire / Come
2023-04-30 14:38:29 قال الإمام النووي رحمه الله:
" يستحب الزواج في شوال. "

_شرح مسلم للنووي (٢٠٩/٩)

" በሸዋል ውስጥ ማግባት ይወደዳል"
207 views11:38
Aprire / Come
2023-04-27 17:20:43
ኢማሙል ቢኻሪይ በዘገቡት ሀድስ ነብያች ﷺ እንድህ ብለዋል

አንድ ሙስሊም በወንድሙ ላይ 5 (አምስት)  ሀቅ አለው

1. ሰላም ሲለው ሊመልስለት
2. ሲታመም ሊጠይቀው
3.ሲሞት ጀናዛውን ሊሸኘው
4.ሲጠራው ግዝዥውን ተቀብሎ ልሄድ
5.ሲያስነጥሰው الله ይማርህ ሊለው

««ሶሒሕ ቡኻሪይ 1240»»

https://t.me/abdu_rehim_seid/1004
240 views14:20
Aprire / Come
2023-04-27 17:11:06 በሸሪዓችን ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር የለም
174 views14:11
Aprire / Come
2023-04-21 20:30:05 ከ"ሸዋል 6 ቀኖችን መጾም" በተመለከተ ጥቅል ጥቆማዎች
=======================================
①:  ከወርሃ ሸዋል 6 ቀናትን መጾሙ ሱንና ነው።
"ረመዳንን የጾመ፣ ከዚያም ከሸዋል 6 (ቀናትን) ያስከተለው:
አመቱን እንደመጾም ይሆናል።"
[ሙስሊም: 1984፣ 2/822
ሸርሑ ነወዊይ የሙስሊም: 8/56
አቡ ዳውድ: 2433
ቲርሚዚይ: 1164
አሕመድ: 5/417
ነሳኢይና ኢብኑ ማጃህም ዘግበውታል።]
ስለዚህ እንፁም።
መፆሙ ይጠላል የሚሉ አሉ።
ግን ትክክል አይደለም።
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/389 ላይ ተመልከቱ።]

②: መቼ መጀመሩ ይበልጣል?
====================
በዒድ ማግስት ማለትም ሸዋል 2 መጀመሩ ይበልጣል።
ስለዚህ ነገ እንጀምር።
ከነም ውጭ መጀመሩ እንዳለ ሁኖ
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/391 ላይ ተመልከቱ።]

③: በተከታታይ መፆሙ ይሻላል?
=====================
አዎ! በተከታታይ መፆሙ ይበልጣል። ወደ ኸይር ነገር መሽቀዳደም ስላለብን።
ወሩ እስካላለቀ ድረስ አፈራርቆ መፆሙ ፍቁድ መሆኑ እንዳለ ሁኖ
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/381፣
ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን: ኪታቡ ዳዕዋህ: 1/52–53፣
ሶሒሑ ተርጉብ ወት’ተርሂብ: 1/421፣
መጅሙዑል ፈታዋ የኢብኑ ባዝ: 15/390–391 ላይ ተመልከቱ።]

④: ከረመዳን ቀዷ ያለበት እንደት ያድርግ?
===========================
የሸዋል ወር ሳያልቅበት ከረመዳን ያለበትን ቀዷውን ለማውጣት ከቻለ፣
የሸዋልን ከመፆሙ በፊት ቀዷውን ያውጣ።
ምክንያቱም ሐዱሡ የሚለው "ረመዳንን የፆመ፣ ከሸዋል 6 ያስከተለ" ስለሆነ
የረመዷን ቀዷ ያለበት ሰው "ረመዳን ጹሟል!" ሳይሆን የሚባለው፣
"ከረመዳን ጹሟል!" ነው የሙባለው ስላላሟላ።
ስለዚህ ቀዷውን ያስቀድም።
[ መጅሙዑል ፈታዋ የኢብኑ ባዝ: 15/392፣
ሀይተሚ: ቱሕፈቱል ሙሕታጅ: 3/457 ላይ፣
ኡብኑ ሙፍሊሕ: አል ፉሩዕ: 3/108 ላይ፣
እና ሌሎችንም ተመልከቱ።]

ለሌችም መልዕክቱን ብታስተላልፉት መልካም ነው።


@Abdu_rehim_seid
@Abdu_rehim_seid
https://t.me/abdu_rehim_seid/1813
256 viewsedited  17:30
Aprire / Come
2023-04-21 12:06:48 خُطبة عـيـد الـفطر لعام   ١ / شــــوال / ١٤٤٤هـ

የዛሬ የ1444ኛው የኢድ አል-ፈጥር ኹጥባ

         ننصح بسماعها
               تحميـــل
         خُطبة عـيـد الـفطر
           بمدينة المكلا وضواحيها

         * بمصلى المنصة *
                     *المكلا - فوة*
                بتاريخ
            ١ / شــــوال / ١٤٤٤هـ

          لفضيلة الشيخ
        أبـي عـمَّـار يـاسـر الـعـدنـي
               حفظه الله ورعاه

   በሸይኽ አቢ አማር ያሲር አል-አደኒይ

               بعنوان
       * من أسباب الخير *
            
"""የኸይር ሠበቦች"""        

       المدة الزمنية : 18:06

    https://t.me/abdu_rehim_seid/1812
186 viewsedited  09:06
Aprire / Come
2023-04-21 11:55:27 خطبة عيد الفطر لعام ١/١٠/١٤٤٤

የዛሬ የ1444ኛው የኢድ አልፈጥር ኹጥባ

للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الحجوري الزُّعكري حفظه الله.

በታላቁ አሊም በሸይኽ አቢ ሙሐመድ  አብደልሐሚድ ቢን ያሕያ አል-ሐጁሪይ الله ይጠብቀው

مصلًّى، مسجد، الصحابة، بالغيضة، محافظة المهرة - اليمن.

الجمعة 1 / شوال / 1444 هجرية.

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد,

فهذه خطبة عيد الفطر المبارك لعام 1444 هـ


المدة الزمنية  : 18:58
https://t.me/abdu_rehim_seid/1811
162 views08:55
Aprire / Come